ከአገር የወጡት ኮሎኔል ይፋ ያደረጉት የመንግሥት ምስጢር

ከ30 ዓመታት በላይ በሰሜን ኮሪያ መንግሥት ውስጥ ሲያገለግሉ የነበሩት ኮሎኔል ኪም ኩክ-ሶንግ የሰሜን ኮሪያ መንግሥትን ምስጢር ይፋ አደረጉ።