ሱዳን ውስጥ በጎርፍ አደጋ ምክንያት ከ80 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ

ባለፉት ሁለት ወራት ሱዳን ውስጥ በተከሰቱ የጎርፍ አደጋዎች ከ80 በላይ ሰዎችን ህይወት ማጥፋታቸውንና በርካቶች ላይ ጉዳት መድረሱን የአገሪቱ ባለሥልጣናት አስታወቁ።…