የኢትዮጵያ ቀዉስ ወደ አፍሪቃ ቀንድ እንዳይሰፋ ስጋት መቀስቀሱ  

አስር ወራት በፊት በትግራይ የተቀሰቀሰዉ ጦርነት ወደ አፋርና አማራ ክልሎች በመዛመቱ፤ ቀዉሱ ወደ አፍሪካ ቀንድ ሊዛመት ይችላል የሚል ስጋትን ደቅኗል ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ገለፀ።…