ኢትዮ-ቴሌኮም ድርሻውን ለመሸጥ ለተወዳዳሪዎች ክፍት አደረገ

ኢትዮ-ቴሌኮም በከፊል ወደ ግል የማዛወር አካል የሆነው 40 በመቶ የሚሆነውን የአክስዮን ድርሻ ለመሸጥ ለተወዳዳሪዎች ክፍት ማድረጉን በዛሬው ዕለት የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል።…