« ስለ ኢትዮጵያ » የሙዚቃ አልበም በአዲስ ዓመት

አንጋፋ እና ወጣት ድምጻውያንን ጨምሮ በርካታ የሙዚቃ ባለሞያዎች የተሳተፉበት እና በአንድ የሙዚቃ አልበው ውስጥ በርካታ ዘፈኖችን በማካተት የመጀመርያው ሳይሆን በተነገረለት ስለ «ስለ ኢትዮጵያ » አልበም የሀገር ፍቅር ስሜት ፣ የሰላም እና መረጋጋት ምኞት እንዲሁም ዕድገት  እና ብልጽግናን የሚመኙ ዜማዎች እንደተካተቱበት አዘጋጆቹ ይናገራሉ።…