አዴፓ (የቀድሞው ብአዴን) 9 የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ እና የድርጅቱን 13 ስራ አስፈጻሚ አባላትን መርጧል

ባሕር ዳር፡መስከረም 22/2011 ዓ.ም

አዴፓ 9 የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ አባላትን አሳወቀ፡፡
1.አቶ ደመቀ መኮንን
2.አቶ ገዱ አንዳርጋቸው
3.ዶክተር አምባቸው መኮንን
4.አቶ ብናልፍ አንዷለም
5.አቶ ተፈራ ደርበው
6.ዶክተር ይናገር ደሴ
7.አቶ መላኩ አለበል
8.ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ
9.አቶ ምግባሩ ከበደ

አዴፓ የድርጅቱን 13 ስራ አስፈጻሚ አባላት፡፡
1.አቶ ደመቀ መኮንን
2.አቶ ገዱ አንዳርጋቸው
3.ዶክተር አምባቸው መኮንን
4.አቶ ብናልፍ አንዷለም
5.አቶ ተፈራ ደርበው
6.ዶክተር ይናገር ደሴ
7.አቶ መላኩ አለበል
8.ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ
9.አቶ ምግባሩ ከበደ
10.አቶ ላቀ አያሌው
11.አቶ ዮሀንስ ቧያለው
12.አቶ ጸጋ አራጌ
13.አቶ ንጉሱ ጥላሁን

አዲሱ የድርጅቱ አርማ

የምርጫውን ሂደት የሚያሳይ ቪዲዮ


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV ON YOUTUBE