“ሚዲያው እየመጣ ላለው አዲስ አይነት ጥቃት መዘጋጀት አለበት” ፀዳለ ለማ


የመረጃ ቲቪን 24/7 የሳተላይት ስርጭት በመደገፍ የኢትዮጵያ ህዝብ አማራጭ እና ትክክለኛ መረጃ በማግኘት እራሱን ከተጋረጠበት አደጋ መከላከል እንዲችል እናግዝ። በአሁኑ ወቅት ከመረጃ ቲቪ በስተቀር ሌሎች ሁሉም በኢትዮጵያ ያሉ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የመንግስት የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ናቸው። ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ የከፈትነው የመረጃ ቲቪ የሳተላይት ስርጭት የአንድ ዓመት ወጪን ለመሸፈን ነው። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ድጋፍዎትን ይለግሱ » https://gofund.me/54405070

ከቀናት በፊት የብሮድካስት ሰርቲፊኬቱ ታግዶ የነበረው የአዲስ ስታንዳርድ ሚዲያ መስራች የሆኑት ፀዳለ ለማ ከዚህ በፊት ከተለመዱት ጥቃቶች የተለየ እና የጎንዮሽ ጠባይ ያለው ጥቃት እየተስተዋለ ነው፤ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ለዚህ መዘጋጀት ይገባቸዋል ሲሉ ለቢቢሲ ተናገሩ፡፡…