ኢዜማ በ28 ምርጫ ወረዳዎች ላይ ያቀረበው ‘ምርጫው ይደገምልኝ’ የፍርድ ቤት አቤቱታ ዛሬ መታየት ይጀምራል

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ፣ በምህጻሩ ኢዜማ ሰኔ 14፤ በተካሄደው ምርጫ በሃያ ስምንት ምርጫ ወረዳዎች የምርጫው ይደገምልኝ ጥያቄ አቤቱታ ዛሬ በጠቅላይ ፍርድ ቤት መታየት ይጀምራል፡፡…