በአፋር ክልል በተከሰተው ግጭት ሰዎች መፈናቀላቸው ተገለጸ


የመረጃ ቲቪን 24/7 የሳተላይት ስርጭት በመደገፍ የኢትዮጵያ ህዝብ አማራጭ እና ትክክለኛ መረጃ በማግኘት እራሱን ከተጋረጠበት አደጋ መከላከል እንዲችል እናግዝ። በአሁኑ ወቅት ከመረጃ ቲቪ በስተቀር ሌሎች ሁሉም በኢትዮጵያ ያሉ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የመንግስት የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ናቸው። ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ የከፈትነው የመረጃ ቲቪ የሳተላይት ስርጭት የአንድ ዓመት ወጪን ለመሸፈን ነው። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ድጋፍዎትን ይለግሱ » https://gofund.me/54405070

የአፋር ክልል ከትግራይና ከአማራ ክልሎች ጋር በሚዋሰንበት አካባቢ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ ከሰባ ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ። ነዋሪዎቹ የተፈናቀሉት ከቅዳሜ ጀምሮ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም ክልሉ ዞን አራት፣ ፋንቲረሱ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ግጭት በመፈጠሩ መሆኑን የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጽህፈት ቤት ኃላፊ …