ኤልሀን ኦማር እስራኤልን ‘ይተቻል’ የተባለውን ንግግሯን ተከላከለች

የአሜሪካዋ የኮንግረስ አባል ኤልሀን ኦማር እስራኤልን በተመለከተ ስላደረገችው ንግግር ከዴሞክራቶች የቀረበባትን ጥያቄ አጣጥላለች።