ትራምፕ ትዊተርን ያገዱት የናይረጄሪያው ፕሬዝደንት ቡሃሪን አደነቁ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


“ፕሬዝደንትሽን በማገዳቸው ትዊተርን ያገድሽው ሃገረ ናይጄሪያ እንኳን ደስ ያለሽ” ይላል ማክሰኞ ዕለት የለቀቁት መግለጫ። ትዊተርና ፌስቡክ “ነፃና ግልፅ ንግግርን” የማያበረታቱ ከሆነ ሌሎች ሃገራትም እንዲያግዷቸው ጥሪ አቅርበዋል።…