ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን በአፍሪካ ሀገራት ጉብኝት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል ።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ኢትዮጵያ በቀጣይ ቀናት አፍሪካ ሀገራት ላይ ልዩ ትኩረት ያደረገ የዲፕሎማሲ ሥራ ታከናውናለች
በቁልፍ የአፍሪካ ሀገራትም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ጉብኝት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል ።
የእርሳቸው ጉብኝት ከአፍሪካ ህብረት መርህ በተቃርኖ እየተጓዘ ያለውን የካይሮ እና ካርቱም አሳሳች ዲፕሎማሲ ላይ ውሃ ይቸልሱበታል ተብሎ ይጠበቃል ። ኢትዮጵያ አፍሪካ ነች አፍሪካ ኢትዮጵያ ነች ።