ኢትዮጵያ ሱዳን ቤንሻንጉል ክልል ይገባኛል ማለቷ ‘ሉዓላዊነትን የሚጻረር ነው’ አለች


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሱዳን የኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ የሚገነባበት ክልል የሆነው ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ይገባኛል ማለቷን ኢትዮጵያ አጣጣለች።