ነብይ እዩ ጩፋ “ልብሱን [የደንብ ልብስ] ለብሳችሁ ኑ አላልንም” ሲል ምላሽ ሰጠ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ነብይ እዩ ጩፋ የአገር መከላከያ ሠራዊት ስላወጣው መግለጫ በቪዲዮ በሰጠው ምላሽ፣ ወታደራዊ ልብስ ለብሰው በቤተ እምነቱ የተገኙ ሰዎች የሰሩት ወንጀል የለም ያለው ነብይ እዩ ጩፋ አለ ከተባለም በወታደራዊ ሕግ ሊጠየቁ ይችላሉ ሲል ተናግሯል።…