ለሴት ጋዜጠኞች ተራራ ሆኖ የቀጠለው የኢትዮጵያ ሚዲያ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በአገር ውስጥ ባሉ የመገናኛ ብዙኀን ውስጥ ሴት የሚዲያ መሪዎች ቁጥር ከወንዶች እጅጉን ያነሰ ነው። ሴት የሚዲያ መሪዎች ከወንዶች በተለየ በየዕለቱ ፈተናዎች እንደሚያጋጥማቸውም የዘርፉ ባለሙያዎች ያስረዳሉ። አክለውም በአፍሪካ ሴት ጋዜጠኞች ከወንድ የስራ ባልደረቦቻው ጋር ተመሳሳይ ፈተናዎችን ይጋራሉ። ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ ሴት በመሆናቸው ብቻ ተጨማሪ ፈተናዎች ይጋፈጣሉ። ይህ በሞያው ውስጥ ለመቆየት…