ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ የትንሣኤ በዓልን በሕጻናት ማእከል አከበሩ፡፡


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


May be an image of 2 people, child, people sitting, people standing and outdoorsቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ የትንሣኤ በዓልን በወይዘሮ ዘውዲቱ መሸሻ ብርሃን የሕጻናት ማእከል ከሕጻናት እና ከማእከሉ ሠራተኞች ጋር አክብረዋል፡፡
በዓሉ የሰላም፣ የጤናና የመተሳሰብ እንዲሆን ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ተመኝተዋል፡፡
የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት ብርሃን የሕጻናት ማሳደጊያን በ12 ሚሊዮን ብር ወጪ ገንብቶ ለወይዘሮ ዘውዲቱ መሸሻ ያስረከበዉ መስከረም 22/2012 ዓ.ም እንደነበር ከጽሕፈት ቤቱ የተገኘ መረጃ ያመላክታል፡፡ (አሚኮ)
May be an image of 2 people, people standing, people sitting and outdoors
May be an image of 1 person and indoor

May be an image of one or more people, people standing and indoor