ቢያንስ 15 ሰዎች በተገደሉበት ጥቃት ታጣቂዎች “ሰዎችን በቋንቋ ችሎታ ለይተዋል”


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ትናንት ቢያንስ 15 ሰዎች በተገደሉበት ጥቃት ሰዎች ከአውቶብስ ወርደው በቋንቋ ችሎታቸው መለየታቸውን አንድ የዓይን እማኝ ለቢቢሲ ተናገሩ። ከምዕራብ ጎጃም ቡሬ ከተማ ወደ ነቀምት መስመር ሲጓዝ በነበረ የሕዝብ ማመላለሽ አውቶብስ ላይ በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ 15 ሰዎች መገደላቸውን ኢቢሲ ፖሊስ ጠቅሶ ዘግቧል።…