የአጣዮው ፍጅት ወደ ሸዋሮቢት እና ሌሎች ከተሞች እየተዛመተ መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ ።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የአጣዮው ፍጅት ወደ ሸዋሮቢት እና ሌሎች ከተሞች እየተዛመተ መሆኑን ነዋሪዎች እየተናገሩ ነው። በርካቶች ተገድለዋል፣ ከቤታቸው ተሰደው አካባቢያቸውን ለቀዋል። በከፍተኛ የጦር መሣሪያ የተደገፋ ታጣቂዎች ሕዝብ ሲጨርሱ እና ከተማ ሲያወድሙ ከመንግስት ሹማምንት ስለሁኔታው መግለጫ የሚሰጥ አካል መጥፋቱ ጉዳዩን እጅግ አሳሳቢ ያደርገዋል። የመንግስት መገናኛ ብዙሃንም ጉዳዩን ባላየ እያለፉት ነው። በዚህ የተቀናበረ ጥቃት አደጋ ውስጥ ለወደቁት የአካባቢው ነዋሪዎች ድምጻችንን እናሰማ። ያሬድ ሐ/ማ

May be an image of standing, fire and outdoors