የበረራ አስተናጋጇን ወደ ኢትዮጵያ እንዲመልሷት ከፍተኛ ጥረት አድርገን ነበር- በቱርክ የኢትዮጵያ ቆንስላ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሰላማዊት እጅጉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅ ናት። በቱርክ ኢስታንቡል ኮኬይን የተባለውን አደንዛዥ ዕጽ በመያዝ ተጠርጥራ በእስር ላይ እንደምትገኝ ቤተሰቦቿ ለቢቢሲ ተናግረዋል። እህቷ ቤቴልሄም እንዳለችው ከሆነ “ወደ ቱርክ በአደራ ተረክባ የወሰደቻቸው ስዕሎች” ውስጥ 1.6 ኪሎግራም የሚመዝን ኮኬይን ተገኝቷል በመባሉ ነው ለእስር የተዳረገችው።…