በቄለም ወለጋ ዘጠኝ ወረዳዎች መብራትና ውሃ ከተቋረጠ አንድ ወር እንዳለፈው ተገለፀ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የቄለም ወለጋ ደምቢዶሎን ጨምሮ በዘጠኝ የዞኑ ወረዳዎች የመብራት እና የውሃ አገልግሎት ከተቋረጠ ከአንድ ወር በላይ መሆኑን የዞኑ አስተዳደር ለቢቢሲ አስታወቀ።…