በአማራ ላይ በመንግሥት የሚካሄደውን ጀኖሳይድ የሚያጋልጥ ትዕይንተ ህዝብ ዛሬ፣ ማክሰኞ እየተካሄደ ነው


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በአማራ ህዝብ ላይ በኢትዮጵያ መንግሥት በመካሄድ ላይ የሚገኘውን የዘር ማፅዳትና ጀኖሳይድ ለማጋለጥና ለማውገዝ የተጠራ ትዕይንተ ህዝብ

ቀን ዛሬ፤ ማክሰኞ፣ ኤፕሪል 6

ሰዓት፤ ጠዋት 9 am

ቦታ፤ ስቴት ዲፓርትመንት

2201 C Street N.W.

Washington, DC 20520

አለባባስ፤ ሁሉም ተሳታፊ ጥቁር ልብስ ለብሶ እንዲመጣ ይጠየቃል

የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል (ማስክ) ማድረግ እንዳይረሱ