የተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነብርሃን ስርዓተ ቀብር ተካሄደ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነብርሃን ስርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ-ክርስቲያን ተካሄደ።

በሥርዓተ ቀብሩ ላይ ከፍተኛ የመንግስት ባለሥልጣናት፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸውና ቤተሰቦቻቸው ተገኝተዋል ።
እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነ ብርሃን በተለያዩ መስኮች ካበረከቱት አስተዋኦ መካከልም በአገሪቷ ሰላምና ወንድማማችነት እንዲጎለብት በእርቀ ሰላም በኩል የሰሩት ስራ አንዱ ነው።
በላየንስ ክለብ ለረጅም ዓመታት የሰጡት አገልግሎት፣ በቀይ መስቀል ማህበርና በኢትዮጵያ ስካውት ማህበር በኩል አገር ወዳድ ወጣት እንዲፈራ በማድረግ ረገድ በርካታ ስራዎችን ሰርተው ያለፉ ናቸው።(ኢዜአ)

May be an image of one or more people, people standing, flower and outdoors

May be an image of one or more people, people standing, tree and outdoors

May be an image of 1 person, standing, tree, crowd and outdoors