መጪው ምርጫና የፀጥታ ሥጋት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የፊታችን ግንቦት ለሚደረገው የኢትዮጵያ ሃገራዊ ምርጫ መራጩም ሆነ ተመራጩ ከስጋት ነፃ እንዲሆኑና የዜጎች ደህንነት እንዲጠበቅ የፀጥታ ኃይሎች ገዢውንና ተቃዋሚ ፓርቲውን ሳይለዩ ሰላምና ደህንነት የማስጠበቅሥራ ለመሥራት መዘጋጀት እንደሚገባቸው የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች ገልፀዋል።

የምርጫ ቦርድ የምርጫ ፀጥታን አስመልክቶ የተወሰነ ጥናት አስጠንቶ ለፓርቲዎች እንዲደርስማድረጉን…