የትግራይ ቀውስ፡ በትግራይ ክልል እርዳታ የሚፈልጉ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑ ተነገረ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ከፍተኛ ጉዳት ባስከተለው የትግራይ ክልል ግጭት ምክንያት እርዳታ የሚሹ ሰዎች ቁጥር “ከመጠን በላይ” መሆኑን የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ አሳሰበ።