አሜሪካ የቀድሞ የናዚ ማጎሪያ ካምፕ ጠባቂን በ95 አመታቸው አሳልፋ ሰጠች

አሜሪካ የናዚ ማጎሪያ ካምፕ ጠባቂ የነበሩትን የ95 አመቱን ግለሰብ ሰሞኑን ለጀርመን ኣሳልፋ ሰጥታለች።