ትራምፕ ኪምን “በኤር ፎርስ ዋን ልሸኝህ” ሲሉ ጠይቀዋቸው ነበር


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ፕሬዝደንቱ ኪም በቻይና በኩል አድርገው በባቡር እንደመጡ ያውቁ ነበር። ‘በሁለት ሰዓት ውስጥ ወደ ሃገርህ ላደርስህ እችላለሁ’ ቢሏቸውም ኪም ግን አሻፈረኝ አሉ።”…