ቱርክ የኢትዮ-ሱዳን የድንበር ግጭትን ለመፍታት የማሸማገል ጥያቄ ካቀረበች በበጎ የሚታይ ነው


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


‘Ethiopia to welcome mediation of Turkey with Sudan’

‘War is not an agenda. If mediation is offered by Turkey, Ethiopia will appreciate it,’ says Foreign Ministry spokesperson

የቱርኩ የዜና ምንጭ አናዶሉ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ነግረውኛል ብሎ እንደዘገበው ከሆነ፤ ላለፉት ወራት በውጥረት የዘለቀውን የሁለቱን ሀገራት አለመግባባት ለመፍታት ቱርክ ያቀረበችው የማሸማገል ጥያቄ በበጎ የሚታይ ነው፡፡
ያለማጋነን ኢትዮጵያ ከጎረቤቶቿ ኤርትራ፣ ጅቡቲ፣ ሶማልያ፣ ኬንያና መልካም ግንኙነት እንዳላት ጠቅሰው ከሱዳን ጋርም ቢሆን ከዚህ የድንበር ውዝግብ ውጪ ጥሩ ጉርብትና እንዳለ ተናግረዋል፡፡ አንድ ሺህ ስድስት መቶ ኪሎሜትር ርዝመት ያለው ድንበርን የሚጋሩት ሀገራቱ ከባለፈው የጥቅምት ወር መገባዳጃ ጀምሮ አለመግባባት ውስጥ መግባታቸው ይታወቃል፡፡
አሐዱ ራዲዮ 94.3

'Ethiopia to welcome mediation of Turkey with Sudan'If offered, Ethiopia would appreciate the Turkish government’s mediation on the recent border conflict with Sudan, said the Ethiopian Foreign Ministry spokesperson on Tuesday.

In an exclusive interview with Anadolu Agency, Ambassador Dina Mufti underscored that the Ethio-Sudanese border conflict could be solved through diplomatic means.

Noting that Turkey has close relations with both Sudan and Ethiopia, the ambassador urged Ankara to tell “our Sudanese brothers” that war is not in the best interest of either nation.

For a return to the negotiation table, Sudanese forces must fall back to their border position before Nov. 6, 2020, he stressed.

With a 1,600-km (994-mile) long shared border, Ethiopia and Sudan face issues regarding the Fashaga Triangle, a decades-long-disputed border without hard demarcation.

The spokesperson also appreciated the constructive relations within the Horn of Africa despite the recent issues with Sudan.

READ MORE – https://www.aa.com.tr/en/africa/ethiopia-to-welcome-mediation-of-turkey-with-sudan/2147257