የኢትዮ-ሱዳን ዉዝግብ እንደቀጠለ ነዉ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ

የሱዳን ጦር የኢትዮጵጵያን ድንበር ዘልቆ ተጨማሪ ግዛቶች መቆጣጠሩን የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ዛሬ አስታዉቋል።የዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ ዲና ሙፍቲ ዛሬ ለጋዜጠኞች እንደነገሩት የሱዳን መንግስት የኢትዮጵያ ግዛቶችን መዉረሩን እንዲያቆም ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ብትጠይቅም እስካሁን ሰሚ አላኘችም።…