የኮሮናቫይረስ አመጣጥን መነሻ የሚያጠና የባለሞያዎች ቡድን በቻይና


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ

የኮሮናቫይረስን አመጣጥና መነሻ የሚያጠና የዓለም የጤና ድርጅት ባለሙያዎች ቡድን በዚህ ሳምንት ዉሃን ከተማ እንደሚገባ ቻይና ዛሬ አስታውቃለች።

ከሲንጋፖር የሚነሳው አሥር ባለሙያዎች ያሉት ቡድን ከገገ በስቲያ በቀጥታ ወደ ዉሃን ከተማ እንደሚበር የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒቴር ቃል አቀባት ዣኦ ሊጂያን ተናግረዋል።

ቻይናዊያኑ ኮሮናቫይረስ የተነሳው ቻይና ውስጥ ሲሆን ሌላ ሃገር እንደሆነ የሚናገሩ…