አማራ ክልል ውስጥ በተከሰተው የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት ድጋፍ ተጠየቀ

አማራ ክልል ውስጥ በተከሰተው የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት ከሦስት ሚልየን በላይ ሰው የእለት ምግብ እንደሚያስፈልገው የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ የዋስትና ማስተባበሪያ ፕሮግራምና ልዩ ድጋፍ የሚሹ አካባቢዎች ኮሚሽን አስታውቋል።

ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች በተካሄዱባቸው የትግራይ አዋሳኝ አካባቢዎች የሚኖሩ፣ ከቤንሻንጉል እና ከኦሮሚያ የተፈናቀሉ፣ እንዲሁም በተፈ…