የአሜሪካን የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ትራምፕን ሊከስ ነው


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ

የምክር ቤቱ አባላት በክሱ ላይ ረቡዕ ድምጻቸውን ይሰጣሉ ተብሏል።ባለ አራት ገጹ የምክር ቤቱ ደብዳቤ ፕሬዝዳንት ትራምፕን ፣የዩናይትድ ስቴትስን ደህንነትና የመንግሥት ተቋማት እንዲሁም ዴሞክራሲያዊ ስርዓቱን ለአደጋ በማጋለጥና ሰላማዊ ሽግግርን በማወክ ይከሳል።ትራምፕ ለሐገሪቱ ብሔራዊ ደህንነት ዴሞክራሲና ሕገ መንግሥት አስጊ መሆናቸው ተጠቅሷል።…