ኦፓል የተሰኘው ውድ ማእድን በሕገወጥ መንገድ አዲስ አበባ ላይ እየተቸበቸበ ነው


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ

ዋዜማ ራዲዮ- ኦፓል የተሰኘው ውድ ዋጋ የሚያወጣው የጌጣጌጥ ማዕድን (የከበረ ድንጋይ) በአዲስ አበባ ባልተለመ ሁኔታ በከፍተኛ ደረጃ በህገ ወጥ መንገድ እየተቸበቸበ መሆኑን ዋዜማ ሬድዮ ከምንጮቿ ሰምታለች። በከተማው እየታየ ያለው ህገ ወጥ የኦፓል ንግድ በህገ ወጥ መንገድ ሀብትን ከሀገር የማሸሽ አንዱ ስልት መሆኑን ከተለያዩ ምንጮች መረዳት ችለናል።

ዝርዝሩን ያንብቡት- http://bit.ly/2LjaE6I