አሳሳቢው የአንበጣ ወረራ በኢትዮጵያ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ኢትዮጵያ ላይ የተከሰተው መጠኑ የበዛው የአንበጣ መንጋ ካለፉት ሳምንታት ወዲህ የብዙዎች ትኩረት ስቧል። ላለፉት ሁለት ዓመታት ማለትም ከ2011 ጀምሮ የዓለም የምግብ እና የእርሻ ድርጅት መጠኑ የበዛ የአንበጣ መንጋ ለምሥራቅ አፍሪቃ እንደሚያሰጋ ሲያሳስብ ነው የሰነበተው።…