በመተከል ዞን ተጨማሪ የሚሊሻ ምልመላ እየተካሄደ መሆኑ ተጠቆመ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በቤንሻንጉል ዞን መተከል ዞን ስር ባሉ ሰባት ወረዳዎች የሚሊሻ ስልጠና መሰጠቱን የክልሉ ኮሙኑኬሽን ኃላፊ አቶ መለስ በየነ ለቢቢሲ ገለፁ።