ብሔራዊ መግባባት ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ቀውስ መፍትሄ መባሉ 


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የጀርመን እና የአፍሪቃ ትብብር በጀርመንኛው “ዶች አፍሪቃ ሽቲፍቱንግ ፈራይን” የተሰኘው ድርጅት ኢትዮጵያውያንን እና የጀርመን ምሁራንን በጋበዘበት የውይይት መድረክ፤ ተሳታፊዎቹ መስቀለኛ መንገድ ላይ የመሚገኘው የለውጡ ሂደት እንዳይቀለበስና ፖለቲካዊ ቀውሱን ለማስወገድ፣ ሁሉን አቀፍ ውይይትና ብሄራዊ መግባባት ጠቃሚ መፍትሄ ነው ብለዋል።…