የኢትዮጵያ አየር መንገድና ኢትዮጵያውያን መንገደኞች ከአሜሪካ

በዩናይትድ ስቴትስ የሚገኙ ብዙዎች ኢትዮጵያውያን ከዩናይትድ ስቴትስ ወደ ኢትዮጵያም ሆነ ከኢትዮጵያ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ በሚያደርጓቸው በረራዎች የኢትዮጵያ አየር መንገድን እንደሚጠቀሙ ይታወቃል፡፡

በተለያዩ የኢትዮጵያውን የገበያ መደብሮችም ውስጥ ለባህላዊ የምግብ ፍጆታ የሚውሉና ባህላዊ ቁሳቁሶችም ተጓጉዘው የሚመጡት በዚሁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ መሆኑም የሚታወቅ ነው፡፡ ሁኔታዎች በተለዋወጡበ…