ከደቡብ ክልል የአማሮ ልዩ ወረዳ የተፈናቀሉ አርሶ አደሮች አቤቱታ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በደቡብ ክልል የአማሮ ልዩ ወረዳ አርሶ አደሮች በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን መሽገዋል ያሏቸው የኦነግ ሼነ ታጣቂዎች በተደጋጋሚ አደረሰብን ባሉት ጥቃት ከሦስት ዓመታት በፊት ከቀያቸውና ቤታቸው ከተፈናቀሉ ከ29ሺህ ዜጎች ውስጥ 11ሺህዎቹ ወደ ቀያቸው ባለመመለሳቸው ለከፍተኛ ችግር መጋለጣቸውን ተናገሩ።

የደቡብ ክልል መንግሥት ወደቀያቸው ያልተመለሱ ዜጎችን ለመመለስ በ10 ሚሊዮን ብር ስምንት …