አጠቃላይ ጉባኤው: ለቅዱስነታቸው ራስን በራስ የመከላከል ጥሪ የጋለ ድጋፍ በመስጠት ዝግጁነቱን ገለጸ፤ ባለ15 ነጥቦች መግለጫ በማውጣት ዓመታዊ ስብሰባውን አጠናቀቀ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ቅዱስ ሲኖዶስ ግፉን ከመሠረቱ ለማስቆም፣በምልአተ ጉባኤው ጠንክሮ እንዲወያይበት ጠየቀ፤ በዓላትን በየሰበቡ የማስተጓጎል አድሏዊ አካሔድ እንዲታረምና ወጥ አሠራር እንዲበጅ አሳሰበ፤ የቅድመ አደጋ ስጋት ክትትልና መከላከል ሥርዓት እንዲዘረጋ የተወሰነው እንዲፈጸም አዘከረ፤ “ቅዱስ ፓትርያርኩ ባስተላለፉት መልእክት ቤተ ክርስቲያናችንን ለማዳን ራሳችንን እናዘጋጅ፡፡” *** ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውን የግፍ ጥቃት ለመግታት እና ፀራውያንን ለመቋቋም፣ ቤተ ክርስቲያን ልጆችዋን አስተባብራ እና …