የትራምፕ ታዳጊ ልጅ በኮሮናቫይረስ ተይዞ እንደነበር ተገለፀ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የ14 ዓመት ልጅ፣ ባሮን በኮሮናቫይረስ ተይዞ እንደነበር እናቱ፣ ቀዳማዊት እመቤት ሜላንያ ትራምፕ ገልፃለች።