የዓለም ባንክ ለታዳጊ ሃገራት የ12 ቢልዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አጸደቀ።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የዓለም ባንክ ታዳጊ ሃገራት የኮሮና ወረርኝን መከላከል የሚያስችላቸው የ12 ቢልዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አጸደቀ። የገንዘብ ድጋፉ የኮሮና መከላከያ ክትባትን ጨምሮ ተህዋሲውን ለመመርመር እና የህክምና ዕርዳታ ለመስጠት የሚውል ሲሆን አንድ ቢልዮን ሰዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ያለመ ነው ተብሏል።…