በኢትዮጵያ ለደረሰው የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን አደጋ የአሜሪካ መንግስት ተቆጣጣሪ አካል ግድፈት መሆኑ ተገለጸ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


Panel’s report blasts Boeing, FAA for crashes, seeks reforms

FILE – In this Monday, June 29, 2020, file photo, a Boeing 737 Max jet heads to a landing at Boeing Field following a test flight in Seattle. A U.S. House committee is questioning whether Boeing and the Federal Aviation Administration have recognized problems that caused two deadly 737 Max jet crashes and if either organization will be willing to make significant changes to fix them. (AP Photo/Elaine Thompson, File)

የአሜሪካ ኮንግረስ የትራንስፖርት ኮሚቴ አባላት በኢትዮጵያ እና ኢንዶኔዥያ ለደረሰው የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን አደጋ የአሜሪካ መንግስት ተቆጣጣሪ አካል ግድፈት፣ የአውሮፕላን ዲዛይን ችግር እንዲሁም የቦይንግ ኩባንያ አውሮፕላኑ ችግር እንዳለበት እያወቀ እርምጃ አለመውሰዱ ያስከተለው መሆኑን ዛሬ አስታውቀዋል።

The House report stems from an 18-month investigation into the October 2018 crash of Lion Air flight 610 in Indonesia and the crash of Ethiopian Airlines flight 302 in March of 2019. The Max was grounded worldwide shortly after the Ethiopia crash. Regulators are testing planes with revamped flight control software, and Boeing hopes to get the Max flying again late this year or early in 2021.

የኮሚቴው አጥኚ ቡድን ቦይንግ MCAS ስለተባለው ሶፍትዌር በተደጋጋሚ መረጃዎችን ከአሜሪካው የበረራ መቆጣጠርያ መምሪያ እና ከአየር መንገዶች እንደደበቀ ይፋ አርጓል።

246 ገፅ ሪፖርቱ ከዚህ በፊት በተለያዩ ሚድያዎች ሲፃፍ የነበረውን የፓይለቶች ግድፈት ለአደጋው መንስኤ ሊሆን ይችላል የሚለውን ግምት እንደ ምክንያት አላቀረበም።

ተጨማሪ መረጃ ፦ https://apnews.com/b5ea783d264186697388c599176cb9bd

ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት (Associated Press)