በኢትዮጵያ የመገበያያ ገንዘብ ለውጥ ላይ የተሰጡ አስተያየቶች


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በኢትዮጵያ የገንዘብ ኖቶች ላይ የተደረገው ለውጥ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው። ብዙ የፋይናንስ ባላሙያዎች የሀገሪቱን የፋይናንስ ሥርዓት ፈር በማስያዝና የተናጋውን ኢኮኖሚ መልክ እንዲኖረው በማድረግ ረገድ በአዎንታ ተመልክተውታል።…