የሳልሳይ ወያነ ትግራይ አቤቱታ

በትግራይ ምርጫ የተሳተፈው ተቃዋሚው ሳልሳይ ወያነ ትግራይ በክልሉ ምርጫ ሂደት በተሳተፉ አባላቱና ቤተሰቦቻቸው ጭምር ማስፈራርያና የተለያዩ ጫናዎች መፈፀማቸው ገለፀ። ፓርቲው እንዳለው በቅድመ ምርጫ ሂደቱና በምርጫ ዕለቱ ከገዢው ፓርቲና አስፈፃሚ አካላት ሲፈጥሩ በነበሩ ችግሮች በምርጫ ውጤቱ ላይ አሉታዊ ጫና ፈጥሯል። …