በኢትዮጵያ የዴሞክራሲና የለውጥ ሂደቱ የተጋረጠበት አደጋ

በኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ዓመታት ለውጡን የሚፈታተኑና የሚገዳደሩ አያሌ ስጋቶች መኖራቸውን ዋንኞቹ የሀገሪቱ የተፎካካሪ ፓርቲዎች እና ዓለማቀፍ የጥናትና ምርምር ተቋማት ባለሙያዎች ጭምር በተለይም ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በስፋት እየገለፁ ይገኛሉ::…