ኢትዮጵያዊ ሕይወት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ በፊትና በኋላ

አገሪቱ በድንገት ከእስር ቤትነት ወደ ነጻ ምድርነት ተሸጋግራለች ማለት ይቻላል። ይህም ብቻ አይደለም። እስር በፍቺ ተተክቷል፤ ስደት በመመለስ ተክሷል። በትርምስ ጫፍ ላይ የነበረች አገር በድንገት ትልቅ ተስፋ አብቦባት ጭራሽ ለቀጠናው ሠላምና መረጋጋት ዓይነተኛ ተጫዋች ሆናለች።…