የሕወሓት ሰዎች ስልጣናቸውን ስላጡ ብቻ በሶስት ወር ውስጥ ሐገር ለማተራመስ አቅደዋል። (ምንሊክ ሳልሳዊ)


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የሕወሓት ሰዎች የስልጣን ጥማት ገደብ የለውም። (ምንሊክ ሳልሳዊ)

……. ስልጣናቸውን ስላጡ ብቻ ለሕዝብና ለሐገር ጥፋትና ውድመት ይመኛሉ።

……. ስልጣናቸውን ስላጡ ብቻ ኢትዮጵያ ሶሪያ እንድትሆን ይመኛሉ።

…….. ስልጣናቸውን ስላጡ ብቻ ኦሮሚያም እንድትወድም እኩይ ቅስቀሳቸውን ያደርጋሉ።

…….. ስልጣናቸውን ስላጡ ብቻ ኢትዮጵያ እንድትወድም ይሰራሉ።

………. ስልጣናቸውን ስላጡ ብቻ በሶስት ወር ውስጥ ሐገር ለማተራመስ አቅደዋል።

……. ስልጣናቸውን ስላጡ ብቻ ከፍተኛ ባለስልጣናትንና የጦር ጄኔራሎችን ለመግደል ይመኛሉ።

…….. ስልጣናቸውን ስላጡ ብቻ የመንግስትን መዋቅር አፈራርሰው ሐገርን ለመበታተን ያሴራሉ።

….. የሕወሓት ሰዎች እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል እንዳለቸው እንሰሳ እኛ ካሌለን ኢትዮጵያ ትውደም እያሉ ያሟርታሉ። አፍርሰን እንገንባ ይሉናል። የነሱ ግንባታ ዝርፊያና ብልት ላይ ሃይላንድ ማንጠልጠል ነው። መንግስትም ሆነ ሕዝቡ እነዚህን ከንቱዎች ዝም ማለት የለብንም። ኢትዮጵያ አትወድምም ለዘላለም ትኖራለች። #MinilikSalsawi