በአማራ ክልል የህግ ታራሚዎች በይቅርታ ተለቀቁ


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

በአማራ ክልል መንግሥት 1ሺህ 244 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ መልቀቁን የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ መስሪያ ቤት አስታወቀ።

በይቅርታ የተለቀቁት ዕድሜያቸው የገፋ፣ የጤና ችግር ያለባቸው፣ አንድ ሦስተኛውን እስር ጊዜያቸውን ያጠናቀቁና ሴቶች መሆናቸውንም አመልክተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።