ተደጋጋሚ የፖለቲካ አለመረጋጋትና ግጭቶች ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውስ እያስከተሉ ነው


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

ኢትዮጵያ ውስጥ በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለው የፖለቲካ አለመረጋጋትና፣ የሰላም እጦት፣ በሰው ህይወትና በንብረት ላይ እያደረሰ ካለው ቀላል የማይባል ጥፋት ባለፈ በህብረተሰቡ ውሰጥ ጥሎት የሚያልፈው ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና የስነ-ልቦና ቀውስ እጅግ ከፍተኛ መሆኑን የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የኢኮኖሚና ማህበራዊ ኑሮ ተንታኞች ገልጸዋል። …