የኢትዮጵያዉያን የባህል ትስስርና ችግርን የመፍታት አቅሙ

ባህላችንን ባለማጥናታችን፤ አንዱን ባህል ለሌላዉ ባለማስተዋወቃችን ፤ ሃገራችን ወደ ቀዉስ እንድትገባ ዳርጓታል።በሃገራችን የሚገኘዉን የሌላዉን ማኅበረሰብ ባህልን በማጥናት ለሌላዉ ወገን ብናስተዋዉቅ መከባበሩም መዋደዱም እየጨመረ ይሄድ ነበር። አሁን ሃገራችን ዉጥንቅጥ ዉስጥ የገባችዉ፤ ለራሳችን ስላልሰራን ነዉ።»   …