በስዊዘርላንድ በተደረገ የሩጫ ውድድር አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ ሰሎሞን ባረጋን ቁምጣውን ጎትቶ እንዲሸነፍ አድርጓል

በስዊዘርላንድ በተደረገው የ5000 ሜትር ዲያመንድ ሊግ ውድድር ሊጠናቀቅ ጥቂት ሜትሮች ሲቀሩ አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ ሰሎሞን ባረጋን ቁምጣውን ጎትቶ አስቀርቶታል።

VIDEO


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV ON YOUTUBE